በአዲስ አበባ ከተማ በተያዘው በጀት ዓመት 2.3 ቢሊዮን ብር የበጀት ድጎማ ለማኅበረሰብ አቀፍ ጤና አገልግሎት መያዙን፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ይህን የገለጸው ...
ፖሊሲ አውጪዎች የንግድና ኢንቨስትመንት ምኅዳርን የተረጋጋና ዘላቂነትን ለመገንባት በሚረዳ መንገድ ተገማች የሕግ ማዕቀፎችን እንዲያወጡ ተጠየቁ፡፡ ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ የተሰኘው አገር በቀል ...
የአሜሪካ መንግሥት በመስከረም ወር ባወጣው ሪፖርት፣ የፋይናንስና የንግድ ዘርፎች ክፍት ቢደረጉም፣ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ልዩ ተጠቃሚ የሚያደርጉና ውድድርን የሚጎዳ ተግባር መሆኑን አስታወቀ፡፡ ...
በአሜሪካ ቨርጂኒያ የተካሄደው 8ኛው ግራንድ አፍሪካን ረን (Grand African Run) የ5000 ሜትር የቤተሰብ ሩጫ፣ ኢትዮጵያውያንንና ሌሎች የአፍሪካ አገራት ዲያስፖራ ማኅበረሰብን ለማቀራረብ፣ ...
ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ወደ ሥራ የገባው ሸገር ዳቦ፣ በአሁኑ ወቅት ዱቄትን ጨምሮ በግብዓት ዋጋ መወደድ ምክንያት ዳቦ በሚፈለገው መጠን ባለማቅረቡ አስቸኳይ ...
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን፣ በኢትዮጵያ የዳንጎቴ ፔትሮሊየምና ፔትሮኬሚካልስ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ የመጀመሪያ ሕዝባዊ ሽያጭ (IPO) የሚሳተፉት 100 ብቁ ባለሀብቶች ብቻ መሆናቸውንና ልዩ ፈቃድ ካልተሰጠ በስተቀር ከ100 መብለጥ እንደማይችሉ አስታወቀ። በአገሪቱ የሚቀርብ ማንኛውም የኩባንያው ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ...
የቻይናው ሳውዘርን አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ጓንግዡ በሳምንት ለሁለት ቀናት የሚያደርገውን የመጀመርያ ቀጥታ የአየር በበራ ትናንት ማክሰኞ ጥቅምት 3 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀመረ፡፡ ...
(አይኤምኤፍ) ኢትዮጵያ ከውጭ ለምታስገባቸው ዕቃዎችና አገልግሎቶች በምትፈጽማቸው ክፍያዎችና ወደ ውጭ ከምትልካቸው ዕቃዎችና አገልግሎቶች በምታገኘው ገቢ መካከል ያለው ክፍተት፣ ከጥቅል አገራዊ ምርቷ (ጂዲፒ) አንፃር የሚይዘው ...
ኤርባስ ባወጣው ዓለም አቀፍ የገበያ ትንበያ መሠረት እ.ኤ.አ. እስከ 2045 የኢትዮጵያ መንገደኞች ትራፊክ መጠን በስድስት እጥፍ እንደሚያድግና ይህም አገሪቱን በአፍሪካ ውስጥ ፈጣን ዕድገት እያሳዩ ካሉ የአቪዬሽን ገበያዎች መካከል እንደሚያደርጋት ...
እኔ የምልዎት ክቡር ሚኒስትር? ይኼንን ነገር ተው ብልህ፣ አልሰማም አልክ አይደል? የቱን ነገር ክቡር ሚኒስትር? ክቡር ሚኒስትር የምትለውን ነገር ነዋ ...
(ዶ/ር) ካቢኔያቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡ አብዛኛቹ ሚኒስትሮች በቀደመው ካቢኔያቸው ውስጥ የነበሩ ናቸው፡፡ ቀጣዮቹን አምስት ዓመታት በአገልጋይነት መንፈስ ይሠሩ ዘንድ ለየት ባለ ሁኔታና ...
በገቢዎች ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ አዲስ አባባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት፣ በ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት በ14 ግብር ከፋዮች ላይ ባደረገው ኦዲት ያልተከፈለ 4.3 ቢሊዮን ብር ...