(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በታሪኳ ከውስጥም ሆነ ከውጭ የተሰነዘሩባትን ፈተናዎች በጀግኖች ልጆቿ ጽናትና ተጋድሎ በድል ተሻግራ የኖረች ሀገር ናት አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ምዕራብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጳጉሜን 3 – የጽናት ቀን በኢፌዴሪ አየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ተከብሯል፡፡ አየር ኃይሉ የጀግኖችን ፅናት ተላብሶ የተሰጠውን ተልዕኮ በብቃት፤ በቁርጠኝነትና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በርካታ ፈተናዎችን በጽናት በማለፍ አኩሪ ድሎችን እያስመዘገበች ትገኛለች አሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር። የጸጥታና ደኅንነት ተቋማት የጽናት ቀንን ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በታሪክ ቅብብሎሽ የተረከብናትን ሀገር በመጠበቅና በማጽናት ለመጪው ትውልድ እናስረክባለን አሉ የመከላከያ ሠራዊት የምስራቅ ዕዝ አባላት። የምስራቅ ዕዝ ሠራዊት አባል የሆኑት ሌተናል ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን ታላቅ ያደረጋት ሉዓላዊነት የተገነባው በልጆቿ ጽናት ነው አሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፡፡ ጳጉሜን-3 የጽናት ቀን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ፈተናዎች ያፀኗት ሀገር በመሆኗ ፈተናዎችን ይበልጥ ወደ ዕድል በመቀየር ትሻገራለች አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፡፡ ጳጉሜን-3 የጽናት ቀን ”ፅኑ መሠረት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአንጋፋዋ አርቲስት እልፍነሽ ቀኖ አስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂዷል። በአፋን ኦሮሞ የሙዚቃ ሥራዎቿ የምትታወቀው አንጋፋዋ አርቲስት እልፍነሽ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በዓልን ተከትሎ የፍጆታ አቅርቦት እጥረትና የዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል አለ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ታሪኩ አካሉ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ የ2019 አዲስ ዓመት በዓልን የዋጋ ጭማሪ እና የአቅርቦት እጥረት እንዳይከሰት ሰፊ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአንጋፋዋ አርቲስት እልፍነሽ ቀኖ ሥርዓተ ቀብር በአምቦ ከተማ ተፈጽሟል፡፡ የአርቲስት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እልፍነሽ ቀኖ ሥርዓተ ቀብር ወዳጅ ዘመድ፣ አድናቂዎቿ እና የአምቦ ከተማና አከባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት ነው የተፈጸመው፡፡ ተወዳጇ አርቲስት እልፍነሽ ቀኖ ለበርካታ ዓመታት በተለይም ...
(ኤፍ ኤም ሲ) አሮሚያ ባንክ ከ ካቻ ዲጂታል ፋይናንሻል አግልግሎት ጋር በመተባበር ለኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች አባ ፈርዳ ረሚት የተባለ ዲጂታል የሐዋላ መላኪያ መተግበሪያ ይፋ አድርጓል፡፡ አባ ፈርዳ ረሚት የተሰኘው የዲጂታል ሐዋላ መላኪያ መተግበሪያ የበለጸገው ከካቻ ዲጂታል ፋይናንሻል አግልግሎት ጋር በመተባበር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በዓል የኃይል መቆራረጥን ለመቀነስ የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተሰርቷል አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት፡፡ የተቋሙ የኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አንዋር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍና በክልል ደረጃ የተመዘገቡ አኩሪና ታሪካዊ ድሎች የጽናት ማሳያ ናቸው አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፡፡ ጳጉሜን-3 የጽናት ቀን በሀረሪ ክልል በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ የጽናት ቀንን ስናከብር የሀገር ሰላምና ዳር ድንበር ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results