የአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ አኔት ዌበር፤ በአዲስ አበባ ከአቶ ጌታቸው ረዳ ጋር በተገናኙ ማግስት በኢትዮጵያ እና በአጠቃላይ በቀጠናው ሁኔታ ላይ ለህብረቱ አባል ሀገራት ማብራሪያ ...
ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር “በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ስለበረታው ውጥረት” በዛሬው ዕለት በስልክ የተነጋገሩት የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ፤ “በሁሉም ወገኖች በኩል ውጥረት ...
ሆኖም ሚኒስትሯ በዚህ የኃላፊነት ቦታቸው የሰሩት አንድ ዓመት ለማይሞላ ጊዜ ነበር። የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት የነበሩት አቶ ለማ መገርሳ በሚያዝያ 2011 ዓ.ም. የመከላከያ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ፤ ...
(ተመድ) የጸጥታ ጥበቃው ምክር ቤት ነገ ማክሰኞ ጥቅምት 3፤ 2019 በወቅታዊ “የአፍሪካ ቀንድ ሁኔታ ላይ” በዝግ ሊመክር ነው። የዝግ ስብሰባው የተጠራው፤ “በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ መባባሱን” ...
በቡድን 20 የጋራ ማዕቀፍ የዕዳ አከፋፈል ሽግሽግ በሚደረግ ድርድር ውስጥ የሚሳተፉ አማካሪዎች ክፍያ ላይ “አስቀድሞ ጣሪያ” እንዲበጅ የብሔራዊ ባንክ ገዢ ዶ ...
በጋምቤላ ከተማ ከዛሬ ረቡዕ ጥቅምት 4፤ 2019 ጀምሮ ከምሽት 12 ሰዓት እስከ ንጋት 12 ሰዓት ድረስ “ላልተወሰነ ጊዜ” የሚቆይ የሰዓት እላፊ ተጣለ። “ለጸጥታ ስራ ...
በትግራይ ክልል “ለምርጫ የሚሆን አመቺ ሁኔታ እስኪፈጠር ድረስ” የፌደራል መንግስት “ሙሉ ትግራይን እንደሚያስተዳድር” የቀድሞው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ ...
በኢትዮጵያ እና እና በኤርትራ መካከል የተፈጠረው “ድንበር ተሻጋሪ ውጥረት”፤ በመላ ቀጠናው ላይ “ተጽዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል” አሜሪካ ስጋቷን ገለጸች። የአፍሪካ ቀንድ ሌላ ወታደራዊ ግጭት እና ...