(ኤፍ ኤም ሲ) የኅብር ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ስፖርታዊ እና ማህበራዊ ሁነቶች እየተከበረ ይገኛል። ዕለቱ በአዲስ አበባ ከተማ እና በተለያዩ ክልል ከተሞች በተለያዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መጪውን የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች የበዓል ስጦታ አበርክተዋል: ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የብዙ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች መኖሪያ፤ የባህል፣ የቋንቋ እና የቅርስ ህያው ጎጆ ናት። ይህ እንደ ማግና ሸማ የተሸመነ ብዝኃነታችን የድክመቷ ሳይሆን፤ የጽናትና እና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የ2019 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የሕብረተሰብ ክፍሎች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ ከንቲባዋ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በታሪኳ ከውስጥም ሆነ ከውጭ የተሰነዘሩባትን ፈተናዎች በጀግኖች ልጆቿ ጽናትና ተጋድሎ በድል ተሻግራ የኖረች ሀገር ናት አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ምዕራብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጳጉሜን 3 – የጽናት ቀን በኢፌዴሪ አየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ተከብሯል፡፡ አየር ኃይሉ የጀግኖችን ፅናት ተላብሶ የተሰጠውን ተልዕኮ በብቃት፤ በቁርጠኝነትና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በርካታ ፈተናዎችን በጽናት በማለፍ አኩሪ ድሎችን እያስመዘገበች ትገኛለች አሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር። የጸጥታና ደኅንነት ተቋማት የጽናት ቀንን ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በታሪክ ቅብብሎሽ የተረከብናትን ሀገር በመጠበቅና በማጽናት ለመጪው ትውልድ እናስረክባለን አሉ የመከላከያ ሠራዊት የምስራቅ ዕዝ አባላት። የምስራቅ ዕዝ ሠራዊት አባል የሆኑት ሌተናል ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን ታላቅ ያደረጋት ሉዓላዊነት የተገነባው በልጆቿ ጽናት ነው አሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፡፡ ‎ ‎ጳጉሜን-3 የጽናት ቀን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ፈተናዎች ያፀኗት ሀገር በመሆኗ ፈተናዎችን ይበልጥ ወደ ዕድል በመቀየር ትሻገራለች አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፡፡ ጳጉሜን-3 የጽናት ቀን ”ፅኑ መሠረት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በዓልን ተከትሎ የፍጆታ አቅርቦት እጥረትና የዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል አለ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ታሪኩ አካሉ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ የ2019 አዲስ ዓመት በዓልን የዋጋ ጭማሪ እና የአቅርቦት እጥረት እንዳይከሰት ሰፊ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) አሮሚያ ባንክ ከ ካቻ ዲጂታል ፋይናንሻል አግልግሎት ጋር በመተባበር ለኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች አባ ፈርዳ ረሚት የተባለ ዲጂታል የሐዋላ መላኪያ መተግበሪያ ይፋ አድርጓል፡፡ አባ ፈርዳ ረሚት የተሰኘው የዲጂታል ሐዋላ መላኪያ መተግበሪያ የበለጸገው ከካቻ ዲጂታል ፋይናንሻል አግልግሎት ጋር በመተባበር ...