News

ፕሬዝደንት ትራምፕ የጥቁር መብት ተሟጋች የነበረው ማርቲን ሉተር ኪንግ ጄአር. ግድያ የተመለከቱ ሰነዶችንም ይፋ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል ...
ዮን በደቡብ ኮሪያ በስልጣን ላይ እያሉ በወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ የመጀመሪያው መሪ ናቸው ...
የቱርክ ባለስልጣናት የፕሬዝደንት ኢርዶጋን ዋና ተቀናቃኝ የሆኑትን በሙስናና እና የሽብር ቡድንን በመርዳት በመክሰስ ዋና ተቃዋሚው "በቀጣይ ፕሬዝደንት ላይ የተፈጸመ መፈንቅለ መንግስት" ሲል የገለጸውን እስር በዛሬው እለት ፈጽመዋል። ...
የመጀመሪያው ምዕራፍ የተኩስ አቁም ስምምነት በመጋቢት 1 ከተጠናቀቀ በኋላ ተደራዳሪዎች ቀጣይ እርምጃዎች ላይ ለመወሰን በድርድር ላይ ናቸው፡፡ አሜሪካ ...
ልምምዱ "በተሳታፊ ሀገራት የባህር ኃይሎች መካከል ያለውን ትብብር ለማጠናከር ያለመ እንደሆነም ተነግሯል። ልምምዱ የባህር ላይ ኢላማዎችን መምታት፣ ጉዳትን ...
ሚቺጋን፣ ሚዙሪ እና ኢሊኖይስን ጨምሮ በሰባት ግዛቶች ከ250 ሺህ በላይ ቤቶች የኤሌክትሪክ ሃይል በአውሎ ንፋሱ ምክንያት መቋረጡን ፖወርአውቴጅ የተሰኘው ...
ፈረንሳዊው የሪያል ማድሪድ አጥቂ ኪሊያን ምባፔ በ28ኛው ሳምንት የስፔን ላሊጋ ሁለት ጎሎችን በማስቆጠር ከክለቡ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ኮከቦች አንዱ ሆኗል ...
ትራምፕ ትሩዝ ሶሻል በተሰኘው የራሳቸው ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በለጠፉት መልዕክት "የአውሮፓ ህብረት በአሜሪካ ላይ ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት ከፍተኛ ታሪፍ ...
ለዚህ ዘመቻ በዓመት 40 ሚሊዮን ዶላር በጀት ያስፈልጋል የተባለ ሲሆን በአማካኝ ለአንድ ጉጉት ሶስት ሺህ ዶላር ወጪ ይደረጋል፡፡ ሀገሪቱ በአጠቃላይ በቀጣዮቹ 30 ...
የዱባይ ምክትል ገዥና የአረብ ኢምሬትስ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሼክ ታህኑን ቢን ዛይድ አልናህያን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት በዛሬው እለት ወደ አሜሪካ ...
የፕሬዝደንት ትራምፕ አስተዳደር የዩክሬኑን ጦርነት ለማስቆም ወደፊት በሚደረገው ድርድር ሩሲያ በ2014 የራሷ ግዛት አድርጋ የጠቀለለቻትን የክሪሚያ ግዛት ...
በዓለማችን 193 ሀገራት በይፋ የሀገርነት እውቅና ያገኙ ሀገራት ሲኖሩ ከነዚህ ውስጥ 11ዱ ዋና ከተማቸው እና የሀገራቸው ስም ተመሳሳይ ነው፡፡ በአፍሪካ ካሉ 54 ...