አምባሳደሩ ለዚህ በማጣቀሻነት ያነሱት፤ የድሮን የጦር ሰፈርን በመጠቀም ጭምር በእርስ በእርስ ጦርነቱ በግልጽ እና በንቃት የሚሳተፍ የሱዳን ጎረቤት መኖሩን የሚጠቁሙ ዘገባዎችን ነው። ከዚሁ ጎረቤት ...
ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር “በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ስለበረታው ውጥረት” በዛሬው ዕለት በስልክ የተነጋገሩት የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ፤ “በሁሉም ወገኖች በኩል ውጥረት ...
የአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ አኔት ዌበር፤ በአዲስ አበባ ከአቶ ጌታቸው ረዳ ጋር በተገናኙ ማግስት በኢትዮጵያ እና በአጠቃላይ በቀጠናው ሁኔታ ላይ ለህብረቱ አባል ሀገራት ማብራሪያ ...
(ተመድ) የጸጥታ ጥበቃው ምክር ቤት ነገ ማክሰኞ ጥቅምት 3፤ 2019 በወቅታዊ “የአፍሪካ ቀንድ ሁኔታ ላይ” በዝግ ሊመክር ነው። የዝግ ስብሰባው የተጠራው፤ “በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ መባባሱን” ...
በትግራይ ክልል “ለምርጫ የሚሆን አመቺ ሁኔታ እስኪፈጠር ድረስ” የፌደራል መንግስት “ሙሉ ትግራይን እንደሚያስተዳድር” የቀድሞው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ ...
Ethiopia Insider is your news, analysis and features website. We provide you the latest breaking news and updates straight from Ethiopia and the surrounding region.
በትግራይ ክልል በሚገኝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) መጋዝን ላይ ከትላንት በስቲያ እሁድ ዘረፋ መፈጸሙን የድርጅቱ ዋና ጸሀፊ ምክትል ቃል አቃባይ ...
Ethiopia Insider is your news, analysis and features website. We provide you the latest breaking news and updates straight from Ethiopia and the surrounding region.
የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት የሀገሪቱን “ተጽዕኖ በዓለም ላይ ሊያሳይ በሚችል መልኩ” እንዲቃኝ እንደሚደረግ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ ...
ከመጋቢት 2010 ዓ.ም ጀምሮ ኢትዮጵያን በጠቅላይ ሚኒስትርነት ሲመሩ የቆዩት አብይ አህመድ፤ በስልጣናቸው ላይ ለተጨማሪ አምስት ዓመታት እንዲቆዩ በፓርላማ ...
ከዚህ ቀደም የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትን በአፈ ጉባኤነት የመሩት ሙፈሪያት ካሚል፤ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተመረጡ። ከሲዳማ ክልል ርዕሰ ...