(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የስንዴ ፕሮግራም ምርታማነትን በመጨመር፣ የመስኖ ሥርዓትን በማስፋትና የዘር አቅርቦት ሥርዓትን በማጠናከር የሀገሪቱን በምግብ ራስን የመቻል ጉዞ አጠናክሯል፡፡ ጠቅላይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኅብር ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ስፖርታዊ እና ማህበራዊ ሁነቶች እየተከበረ ይገኛል። ዕለቱ በአዲስ አበባ ከተማ እና በተለያዩ ክልል ከተሞች በተለያዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የበርካታ ተፈጥሮ ሃብት ባለቤት ሀገር ነት፤ በተለይም በእንስሳትና እፅዋት ሃብቶቿ በአህጉርም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከግንባር ቀደምቶቹ ትሰለፋለች፡፡ ነገር ግን በተፈጥሮ የታደለችውን ጸጋ ያክል ከእነዚህ እምቅ ብቶቿ መጠቀም ሳትችል ዘመናት ተቆጥረዋል፡፡ የእንስሳትና የእጽዋት ሃብቶች ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መጪውን የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች የበዓል ስጦታ አበርክተዋል: ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የ2019 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የሕብረተሰብ ክፍሎች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ ከንቲባዋ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የብዙ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች መኖሪያ፤ የባህል፣ የቋንቋ እና የቅርስ ህያው ጎጆ ናት። ይህ እንደ ማግና ሸማ የተሸመነ ብዝኃነታችን የድክመቷ ሳይሆን፤ የጽናትና እና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በታሪኳ ከውስጥም ሆነ ከውጭ የተሰነዘሩባትን ፈተናዎች በጀግኖች ልጆቿ ጽናትና ተጋድሎ በድል ተሻግራ የኖረች ሀገር ናት አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ምዕራብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጳጉሜን 3 – የጽናት ቀን በኢፌዴሪ አየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ተከብሯል፡፡ አየር ኃይሉ የጀግኖችን ፅናት ተላብሶ የተሰጠውን ተልዕኮ በብቃት፤ በቁርጠኝነትና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ፈተናዎች ያፀኗት ሀገር በመሆኗ ፈተናዎችን ይበልጥ ወደ ዕድል በመቀየር ትሻገራለች አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፡፡ ጳጉሜን-3 የጽናት ቀን ”ፅኑ መሠረት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን ታላቅ ያደረጋት ሉዓላዊነት የተገነባው በልጆቿ ጽናት ነው አሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፡፡ ጳጉሜን-3 የጽናት ቀን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በዓልን ተከትሎ የፍጆታ አቅርቦት እጥረትና የዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል አለ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ታሪኩ አካሉ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ የ2019 አዲስ ዓመት በዓልን የዋጋ ጭማሪ እና የአቅርቦት እጥረት እንዳይከሰት ሰፊ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአንጋፋዋ አርቲስት እልፍነሽ ቀኖ ሥርዓተ ቀብር በአምቦ ከተማ ተፈጽሟል፡፡ የአርቲስት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እልፍነሽ ቀኖ ሥርዓተ ቀብር ወዳጅ ዘመድ፣ አድናቂዎቿ እና የአምቦ ከተማና አከባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት ነው የተፈጸመው፡፡ ተወዳጇ አርቲስት እልፍነሽ ቀኖ ለበርካታ ዓመታት በተለይም ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results